טקסט של - ኣማርኛ

  • መልእክት

  • ጤና ይስጥልኝ ወይዛዝርትና መኳንንት፣ አንዳንድ ዓመት ያማርኛን ቋንቋ እማራለሁ። ነገርግን እሱንም መነጋገር ከሱ ጋር ልለማምድ የምችል የጭውውት ሸሪክ ኣላገኝም። እንዳጋጣሚ ደግሞ ግንኙነት ይፈልግ ከነበር የእናት ቋንቋ ተናጋሪዎች ጋር ልገናኝ የምችልበት ስብሰባዎች ወይስ መሳይ ድርጊቶች ያውቃሉ?
  • ወይስ ጀርመንኛቸውን ሊያሻሽሉ ታንደም መማርን (ደጋግሞ ተያይተው ውይም በኢንተርነት መነጋገርና እንዲህ እየቋንቋቸውን መማር) ይፈልግ የነበር ሰዎች ያውቃሉ?
  • እንዲህ ያሉ ነገሮች በጣም እወድ ነበር። አስቀድሞ እግዜር ይስጥልኝ፣ - ስሜ -

בבקשה, עזור לתקן כל משפט! - ኣማርኛ

  • כותרת
  • משפט 1
    • ጤና ይስጥልኝ ወይዛዝርትና መኳንንት፣ አንዳንድ ዓመት ያማርኛን ቋንቋ እማራለሁ። ነገርግን እሱንም መነጋገር ከሱ ጋር ልለማምድ የምችል የጭውውት ሸሪክ ኣላገኝም። እንዳጋጣሚ ደግሞ ግንኙነት ይፈልግ ከነበር የእናት ቋንቋ ተናጋሪዎች ጋር ልገናኝ የምችልበት ስብሰባዎች ወይስ መሳይ ድርጊቶች ያውቃሉ?
      Vote now!
    • הוסף תיקון חדש! - משפט 1הוסף תיקון חדש! - משפט 1
  • משפט 2
    • ወይስ ጀርመንኛቸውን ሊያሻሽሉ ታንደም መማርን (ደጋግሞ ተያይተው ውይም በኢንተርነት መነጋገርና እንዲህ እየቋንቋቸውን መማር) ይፈልግ የነበር ሰዎች ያውቃሉ?
      Vote now!
    • הוסף תיקון חדש! - משפט 2הוסף תיקון חדש! - משפט 2
  • משפט 3